መፍትሔ የሚሻው የመኪና አደጋ ችግር | ኢትዮጵያ | DW | 18.04.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

መፍትሔ የሚሻው የመኪና አደጋ ችግር

በአዲስ አበባ እና በሌሎች የአገሪቱ ከፊሎች የሚከሰት የመኪና አደጋ እየባሰ መሄዱ ተገለጸ። መንግሥት ይህንኑ ከዓመት ዓመት የብዙ ዜጎችን ሕይወት እየቀጠፈ ያለውን አሰቃቂ አደጋ መንሥዔ በመለየት ባስቸኳይ መፍትሔ እንዲፈልግለት ነዋሪዎች እያሳሳቡ ነው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:30

የመኪና አደጋ

ዮሐንስ ገብረ ገብረእግዚአብሔር


አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic