መዋዕለ ንዋይ ፍሰት በኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 04.12.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

መዋዕለ ንዋይ ፍሰት በኢትዮጵያ

ጀርመንና ኢትዮጵያ በንግድና መወዕለ ንዋይ ፍሰት ረገድ ያላቸዉን የከረመ ትብብር ለማሳደግ እንደምትሻ ኢትዮጵያ አስታወቀች።

የአበባ ምርት ጨምሯል

የአበባ ምርት ጨምሯል

በሳምንቱ መጀመሪያ ሃምቡርግ የተገኙት የኢትዮጵያ ኢንቬስትመንት ኤጀንሲ ባለስልጣናትና የጀርመን ባለሃብቶች በቀጣይ በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለ ንዋይ ለማፍሰስ የሚጋብዛቸዉ አመቺ ሁኔታ መዘጋጀቱን ጠቁመዋል።