መኢአድ በገዢው ፓርቲ ላይ የሰነዘረው ወቀሳ | ኢትዮጵያ | DW | 01.11.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

መኢአድ በገዢው ፓርቲ ላይ የሰነዘረው ወቀሳ

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፡ መኢአድ፡ በአባሎቹ ላይ የቀጠለው የሰብዓዊ መብት ረገጣ እንዲቆም ዛሬ ባወጣውና በአዲስ አበባ ለሚገኙ ኤምባሲዎች፡ ዓለም አቀፍ ድርጅቶችና የውጭ መገናኛ ብዙኃን ባሰራጨው መግለጫ ጠየቀ።

Karte von Äthiopien

ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር እንደዘገበው፡ መኢአድ ገዢው ፓርቲ በተለይ በደቡብና በአማራ ክልል በሚንቀሳቀሱ አባሎቹ ላይ የሰብዓዊ መብት ረገጣ እየፈጸመ ነው ብሎዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic