መሃይምነት ድራማ ክፍል 9-አቶ ጌታቸው በጭለማ ውስጥ ናቸው | በማ ድመጥ መማር | DW | 15.04.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

በማ ድመጥ መማር

መሃይምነት ድራማ ክፍል 9-አቶ ጌታቸው በጭለማ ውስጥ ናቸው

ይህ በመሃይምነትና በትምህርት ላይ የሚያጠነጥን ክፍል 9 ዝግጅታችን ነው፡፡ የዛሬው ጭውውት «አቶ ጌታቸው በጭለማ ውስጥ ናቸው»የሚል ርእስ አለው፡፡

በአቶ ጌታቸው እና ወ/ሮ አፀደ ልጆች ዘንድ ፍቅር ዳር ዳር እያለ ነው። ከኤሊያስ የፍቅር ቃላት አንፃር ዙሪያሽ ስልክ ለመደወል የገባችውን ቃል እረስታዋለች። ኤሊያስ ግን እስከሚመሽ እየጠበቀ ነው። ለመሆኑ እሱስ በቃሉ መሰረት ወደ ቤተሰቦቹ ይሄድ ይሆን? መልሱን ከጭውውቱ ያገኙታል።

Audios and videos on the topic