መሃይምነት ድራማ ክፍል 8- የልብ ትኩሳት | በማ ድመጥ መማር | DW | 15.04.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

በማ ድመጥ መማር

መሃይምነት ድራማ ክፍል 8- የልብ ትኩሳት

ይህ በመሃይምነትና በትምህርት ላይ የሚያጠነጥን ክፍል 8 ዝግጅታችን ነው፡፡ የዛሬው ጭውውት «የልብ ትኩሳት»የሚል ርእስ አለው፡፡

የዙሪያሽ ልብ ምን አስቦ ይሆን? ኤልያስ የሚሰማውን ሊነግራት ስልክ እየደወለ ነው።በዚህ ጉዳይ ላይ ልዕልትስ ምን ትላለች? ክፍል ስምንት እንሆ።

Audios and videos on the topic