ሕገ-ወጡ የገንዘብ ዝውውር | ዓለም | DW | 16.11.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ሕገ-ወጡ የገንዘብ ዝውውር

ሕገ-ወጡ የገንዘብ ዝውውር

በሳዑዲ ዓረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በየአመቱ ከ328 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ  እንደሚልኩ አንድ ጥናት አመለከተ፡

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:31

ሕገ-ወጡ የገንዘብ ዝውውር

 ከዚህ ገንዘብ ውስጥ ከ90 በመቶ በላይ ቁጥጥር በማይደረግበት በሀዋላ መንገድ እንደሚላክ  አጥኚዉ ገልጠዋል።በጥናቱ መሠረት ገንዘቡ በቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ የሚገባ ሳይሆን ከሳዑዲ ዓረቢያ ተነስቶ በቻይና አቋርጦ ኢትዮጵያ ላይ ሸቀጥ ሆኖ ይደርሳል ፡፡የኢትዮጵያ አስመጪዎች ከቻይና ለገዟቸው ሸቀጦች እዚያው ቻይና ላይ ከሳዑዲ የተላከው ዶላር ይከፈልላቸዋ።  የብር ምንዛሪውን ደግሞ እነርሱ አዲስ አበባ ላይ ለሀዋላ ላኪዎቹ ወኪሎች ይከፍላሉ ፡፡ 
ስለሺ ሽብሩ
እሸቴ በቀለ
ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic