ለከተማ የመጸዳጃ ችግር መፍቻ | ሳይንስ እና ኅብረተሰብ | DW | 01.07.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ሳይንስ እና ኅብረተሰብ

ለከተማ የመጸዳጃ ችግር መፍቻ

አዲስ አበባን ጨምሮ በበርካታ ከተማዎች የመፀዳጃ ቦታዎች እጥረት መኖሩ በየጊዜዉ የሚወሳ ጉዳይ ነዉ። ይህም ለከተሞች ፅዳት ማነስ በዋነኛ ምክንያትነት ይጠቀሳል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 09:54

ለከተማ የመጸዳጃ ችግር መፍቻ

ችግሩን ያስተዋሉ የኪነጥበብ ሰዉ መፍሄዉን ለማፈላለግ እና የሚያስከትለዉን ብክለትም ለመቀነስ ጥቅም ላይ መዋል ይችላል ያሉትን የምርምር ሥራ በቅርቡ በአዲስ አበባ ጃንሜዳ ለሕዝብ እይታ ቀርቧል። የዚህ የፈጠራ ሥራ ባለቤት የቤተሰብ አስተዳዳሪ መሆናቸዉን የሚናገሩት ወይዘሮ፤ ረዥም ዓመታት በምርምሩ ተግባር ተጠምደዉ እንደቆዩ በወቅቱ ገልፀዋል። በሥፍራዉ ገተኝቶ የተከመለከተዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ለዕለቱ ሳይንስና ኅብረተሰብ ተከታዩን ጥንቅር ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic