1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

ሀና ወንድምስሻ እና ግጥሞቿ

የስነፅሁፍ ዝንባሌዋን ለማዳበር ከረዷት ውስጥ አስተማሪየ ትልቁን ስፍራ ይይዛሉ ትላላለች ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 13:01

ሀና ወንድምስሻ እና ግጥሞቿ

ሀና ወንድምስሻ  ጀርመን የምትኖር ባለትዳርና የሁለት ልጆች እናት ናት ። ኑሮዋን እዚህ ጀርመን ካደረገች 5 ዓመት አስቆጠረች ። ኢትዮጵያ እያለች በጋዜጠኝነት ትሰራ ነበር  ። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ግጥሞቿን አንብባ ልብ ወለዶችዋን እና እወነተኛ ታሪኮቿን ተርካ እና አቀናብራ ዩቱብ እንዲሁም ፌስቡክ ላይ ታወጣለች ። ሀና እንደምትለው በአሁኑ ጊዜ የፌስቡክ ተከታዮቿ ቁጥር ከፍተኛ ነው ። ይኽም ደግሞ ይበልጥ እንድትፅፍ እያበረታታት ነው ።ተወልዳ ያደገችው የአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷንም የተከታተለችው ከአዲስ አበባ 180 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው በመራቤቴ እና በዓለም ከተማ ነው ። የስነፅሁፍ ዝንባሌዋን ለማዳበር ከረዷት ውስጥ አስተማሪየ ትልቁን ስፍራ ይይዛሉ ትላላለች ።ሙሉ ዝግጅቱን የድምፅ ማዕቀፉን በመጫን ያዳምጡ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic