1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፍሬ አልባዉ የትራምፕ መልዕክት

ረቡዕ፣ ግንቦት 16 2009

አካባቢዉን ለሰባ ዓመት የሚያብጠዉን የእስራኤልና የፍልስጤምን ጠብ ለማስወገድ ሁለቱ ወገኖች እንዲደራደሩ መናገራቸዉም አልቀረም።ይሁንና እንደ ልዕለ-ኃያል ሐገር መሪ እስራኤልና ፍልስጤምን ለማስማማት የሚረዳ ምንም ነገር ሳያደረጉና ሳይሉ ከአካባቢዉ ተሰናብተዋል

https://p.dw.com/p/2dX36
USA Israel Trump und Netanjahu Israel Museum in Jerusalem
ምስል Reuters/R. Zvulun

(Beri.Berlin) Trumps besuch in Israel - MP3-Stereo

የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በመካከለኛዉ ምሥራቅ ባደረጉት ጉብኝት አሸባሪዎችን ለመዋጋት፤ ከኢራን ይሰነዘራል ያሉትን ሥጋት ለመግታት እና የእስራኤልን ደሕንነት ለማስጠበቅ «የማይናወጥ» አቋም መያዛቸዉን በየደረሱበት ተናግረዋል።አካባቢዉን ለሰባ ዓመት የሚያብጠዉን የእስራኤልና የፍልስጤምን ጠብ ለማስወገድ ሁለቱ ወገኖች እንዲደራደሩ መናገራቸዉም አልቀረም።ይሁንና እንደ ልዕለ-ኃያል ሐገር መሪ እስራኤልና ፍልስጤምን ለማስማማት የሚረዳ ምንም ነገር ሳያደረጉና ሳይሉ ከአካባቢዉ ተሰናብተዋል።የዶቼ ቬለዉ ዘጋቢ ቲም አስማን የዘገበዉን ይልማ ኃይለ ሚካኤል ከበርሊን እንደሚከተለዉ አጠናቅሮታል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ