ጀርመን ከዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ተሰናበተች
ረቡዕ፣ ሰኔ 20 2010ማስታወቂያ
ጀርመንን ከግጥሚያው ያስወጧት ሁለት ጎሎች የገቡት ጨዋታው ሊጠናቀቅ በጣም ጥቂት ደቂቃዎች ሲቀሩት ነው። በዛሬው ዕለት በተካሄደው ሌላው ግጥሚያ የስዊድን እና ሜክሲኮ ብሔራዊ ቡድኖች ተጫውተው፣ ስዊድን ሜክሲኮን ሶስት ለባዶ ረታለች።