1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ብሔራዊ መግባባት

ሐሙስ፣ ግንቦት 23 2010

ከዚህ ቀደም በ12 ተኛ አጀንዳነት ተይዞ የነበረው ብሔራዊ መግባባት አሁን አምስተኛ አጀንዳ እንዲሆን መወሰኑ ተነግሯል። የተደራዳሪዎቹ የትናንት ቀጠሮ  ግን በፀረ ሽብር ህግ ላይ መወያየት ነበር።

https://p.dw.com/p/2yiph
12.06.2013 DW Online Karten Basis Äthiopien Englisch

የፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድር

ትናንት ስለ ብሔራዊ መግባባት ለመወያየት በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ የተነጋገሩት የኢትዮጵያ ገዥ ፓርቲ ኢህአዴግ እና ተቃዋሚ ፓርቲዎች በአጀንዳው ላይ ግልጽ ያልሆኑ ጉዳዮችን አጣርቶ እልባት ለመስጠት ለፊታችን ማክሰኞ ቀጠሮ ያዙ።  የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል።

ዮሐንስ  ገብረ እግዚአብሔር 
ኂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ