1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፕሬዚደንት ሙላቱ ንግግርና የተቃዋሚ ፓርቲዎች አስተያየት

ማክሰኞ፣ መስከረም 30 2010

ፕሬዚደንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ትናንት የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶችን የሦስተኛ የስራ ዘመን አንደኛ የጋራ ስብሰባን በከፈቱበት ጊዜ ያሰሙት ንግግር ከአሁን በፊቶቹ ብዙም ያልተለየ ነው ተባለ። ይህን ያሉት ለዶይቸ ቬለ አስተያየት የሰጡት የተለያዩ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ናቸው።

https://p.dw.com/p/2layn
Stadtansicht von Addis Abeba Hauptstadt von Aethiopien
ምስል Imago/photothek

የአቶ አባዱላ ውሳኔ ማነጋገሩን ቀጥሏል

የተቃዋሚ ፓርቲ ባለስልጣናት እንዳስታወቁት፣ የሀገሪቱ ርዕሰ ብሔር የመክፈቻ ንግግር ኢህአዴግ በያመቱ አደርገዋለሁ የሚለውን እቅድ ብቻ የዘረዘረበት እንጂ፣ ለሕዝቡ የሚያመጣው አንድም ጠብ የሚል ነገር ያልያዘ ነው። የተቃዋሚ ፓርቲዎቹን አስተያየት የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን እንደሚከተለው አቅርቦታል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ