1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኤኮኖሚ

የጀርመናውያን እና የኢትዮጵያ ባለተቋማት የትብብር መድረክ

ረቡዕ፣ ኅዳር 20 2010

30 የጀርመን ከፍተኛ የኢንዱስትሪ ባለቤቶች በኢትዮጵያ እና በኬንያ በሚቀጥሉት ቀናት በሚያደረጉት የስራ ጉብኝት አሁን አዲስ አበባ ይገኛሉ። ጉብኝቱ ጀርመናውያኑ ባለተቋማት በኢትዮጵያ ገንዘባቸውን ለማሰራት የሚችሉበት ሁኔታ ምቹ መሆን አለመሆኑን የሚፈትሹበት እንደሆነ ተገልጿል።

https://p.dw.com/p/2oTtN
Äthiopien Deutschland Unternehmenszusammenarbeit
ምስል DW/G. Tedla

የጀርመናውያን ባለተቋማት ጉብኝት በኢትዮጵያ

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ