የድጋፋ ሠልፍ በዩናይትድ ስቴትስ
ማክሰኞ፣ ሰኔ 19 2010ማስታወቂያ
ሰልፈኞቹ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዓብይ አሕመድ የሚመሩትን ለዉጥ ለመቀልበስ ይፈፀማል ያሉትን ደባ አዉግዝዋልም። በተለያዩ የዩናይትድ ስቴትስ ከተሞች የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያንን የሚወክሉ ወገኖች ደግሞ በቅርቡ ዩናይትድ ስቴትስን ይጎበኛሉ ተብለዉ ለሚጠበቁት ለጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አሕመድ አቀባባል የሚያደረጉበትን ሥልት ለመቀየስ ተወያይተዋል። የዋሽግተን ዲሲዉ ወኪላችን መክብብ ሸዋ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
መክብብ ሸዋ
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሠ