ፖለቲካየድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች አቤቱታ15 ነሐሴ 2009ሰኞ፣ ነሐሴ 15 2009መሰረታዊ ግልጋሎት አላገኘንም የሚል ቅሬታ ያሰሙ የድሬደዋ ከተማ ነዋሪዎች ከጠቅላይ ሚኒሥትር ኃይለማርያም ደሳለኝ መፍትሔ እየጠበቁ ነው።የሶማሌ አርብቶ አደሮች ከመሬታቸው ተፈናቀልን የሚሉት የአገር ሽማግሌዎች ለጠቅላይ ሚኒሥትሩ የአቤቱታ ደብዳቤ አስገብተዋል። የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ የአገር ሽማግሌዎቹን አነጋግሯቸዋል።https://p.dw.com/p/2ibXQምስል DW/J. Jeffreyማስታወቂያየአገር ሽማግሌዎች የአቤቱታ ደብዳቤ ለጠ/ሚኒሥትሩ To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audioጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ እሸቴ በቀለ ነጋሽ መሀመድ