የደቡብ ሱዳናውያኑ ስደተኞች ኑሮ በኢትዮጵያ
እሑድ፣ ጥር 5 2011ማስታወቂያ
በመጠለያ ካምፖቹ እድሜያቸው ከ 18 አመት በታች የሆናቸው ህጻናትና ሴቶች በብዛት ይገኛሉ፡፡ የስደተኞች ቁጥር መጨመር የማህበራዊ ግልጋሎት ፍጎቶችን አሳድጎታል። የጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት የሚያስተዳድረው ተጨማሪ 1 የስደተኞች ካምፕ የሚገኝ ሲሆን ከ 15 በላይ ሃገር በቀል እና የውጭ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ምንግስትና ተባበሩት መንግስታት ጋር በመተባበር ለስደተኞች የደህንነት ጥበቃ ፣ የምግብ ፣ የውሃ ፣ የመጠለያ እና የትምህርት አገልግሎት ይሰጣሉ።
መንግስት በእነዚህ የስደተኛ ካምፖች ውስጥ የጸጥታ ችግር እንዳይቀሰቀስ እና ግጥቶች እንዳይፈጠሩ ጥብቅ ቁጥጥር እና ክትትል እያደረገ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡
ኢትዮጵያ ከ 12ኛው መቶ ክፍለዘመን ጀምሮ ስደተኞችን ተቀብላ የምታስተናግድ ሃገር ስትሆን በአሁኑ ወቅትም ከተለያዩ 1 ሃገሮች የመጡ 905 ሽህ ስደተኞችን አስጠልላለች፡፡
ሰለሞም ሙጬ
እሸቴ በቀለ