1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደም ልገሳ እንደቀጠለ ነዉ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 19 2010

ባለፈዉ ቅዳሜ አዲስ አበባ ዉስጥ ለድጋፍ ሠልፍ አደባባይ በወጣ ሕዝብ መሐል በፈነዳ በምብ ለተጎዱ ሰዎች መርጃ የሚዉል ደም አሁንም እየተሰበሰበ ነዉ።

https://p.dw.com/p/30Kua
Äthiopien | Blutspende in Addis Abeba
ምስል Yohannes G/Egziabhare

« ዜጎች ወገንተኝነታቸዉን እያሳዩ ነዉ»


በብዙ መቶ የሚቆጠሩ ሰዎች ደም ለመለገስ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር እና የጥቁር አምበሳ ሆስፒታልን የደም መሰብሰቢያ ማዕከላት አጨናንቀዋል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ጥቂቱን አነጋግሮ ነበር።


ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር


ነጋሽ መሐመድ 
ሸዋዬ ለገሠ