1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ

ሐሙስ፣ መስከረም 10 2011

ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት እና በአፍሪቃ ኅብረት በዓለም አቀፍ ደረጃ ያካበተችው የሰላም ማስከበር ልምድ እውቅና ማግኘቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመለከተ።

https://p.dw.com/p/35Fnt
Südsudan Unruhen und Gewalt - UN-Friedenstruppen
ምስል Getty Images/AFP/G. Farran

የሰላም ማስከበር አስተዋፅኦ

 በአንፃሩ በሀገር ውስጥም የሰላም እና ዴሞክራሲ ሂደት ለሀገሪቱ ልማት ዋነኛ ጉዳይ መሆኑን የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ዛሬ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ ጠቅሰዋል። ቃል አቀባዩ ከዚህም ሌላ ኢትዮጵያ በመላው ዓለም ከፍተኛ ቁጥር ያለውን የሰላም አስከባሪ ኃይል የምታሰማራ ሀገር መሆኗንም ገልጸዋል። 

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ