የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ
ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 26 2010ማስታወቂያ
የመሥሪያ ቤቱ ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ዛሬ ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ መንግሥት አንዳንድ በእስር የሚገኙ የፖለቲካ አመራር አባላትን እና ሌሎች ግለሰቦችን ለመፍታት የወሰነው አገራዊ መግባባት ለመፍጠር እና የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት መሆኑን አስረድተዋል፣ የመገናኛ ብዙኃን ከመንግሥት አካላት መረጃ የማግኘት መብት እንዳላቸውም አቶ መለስ አክለው ገልጸዋል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ