1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእስረኞች መፈታት እና የአውሮጳ ሕብረት አስተያየት

ሐሙስ፣ ጥር 10 2010

ኢትዮጵያ የተፈረደባቸውና ክሳቸው የተቋረጠላቸው እስረኞችን፣ የተቃዋሚ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ በምህጻሩ ኦፌኮን ሊቀ መንበር ዶክተር መረራ ጉዲናን ጨምሮ ትናንት የለቀቀችበትን ርምጃ የአውሮጳ ሕብረት መልካም ሲል አሞገሰ።

https://p.dw.com/p/2r739
Belgien Brüssel - EU-Kommission: Berlaymont-Gebäude in Brüssel im Schnee
ምስል DW/B. Riegert

የእስረኞች መፈታት እና የአውሮጳ ህብረት አስተያየት

እስረኞቹ መፈታታቸው ሀገራዊ መግባባትን ለመፍጠር እና የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት እንደሚረዳ የሕብረቱ ቃል አቀባይ ገልጸዋል።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ