የኢድ አልፈጥር በዓል በአዲስ አበባ
እሑድ፣ ሰኔ 18 2009ማስታወቂያ
1438ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በአዲስ አበባ ስታዲየም እና በአካባቢዎቹ በሚገኙ አውራጎዳናዎች በደስታ እና በድምቀት ተከብሯል። በአዲስ አበባ የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ መሐመድ አህመድ ሻፊ እንዲሁም የአዲስ አበባ ከንቲባ አቶ ድሪባ ኩማ ንግግር አሠምተዋል። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የበዓሉን አከባበር በሥፍራው ተገኝቶ በመቃኘት ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ማንተጋፍቶት ስለሺ