ፖለቲካየኢዴፓ መግለጫ12 ታኅሣሥ 2010ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 12 2010የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ከሰባት ወር በፊት ገጥሞት የነበረውን ችግር ማስወገዱን ነገር ግን በመንግሥት እና በምርጫ ቦርድ በኩል እንቅፋቶች እንደተደቀኑበት ዛሬ በአዲስ አበባ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቀ። ፓርቲው በመግለጫው ላይ ሀገሪቱ ስለምትገኝበት አሳሳቢ ሁኔታም አንስቶ ማብራሪያ ሰጥቷል።https://p.dw.com/p/2pmY0ምስል Getachew Tedla HGማስታወቂያኢዴፓTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audioጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ