የአፍሪቃ ከተሞች ችግር
ዓርብ፣ ነሐሴ 5 2009ማስታወቂያ
ዓለም አቀፉ ድርጅት በቅርቡ በብሪታንያ ከሚደገፉ ተቋማት ጋር በጋራ ባሳተመዉ ጥናት እንዳስታወቀዉ አብዛኞቹ የአፍሪቃ ከተሞች ለየነዋሪዎቻቸዉ የሚያስፈልጉ መሠረታዊ አገልግሎቶች የሏቸዉም። የሕዝብ ቁጥር እየጨመረ፤ ከገጠር ወደ ከተማ የሚፈልሰዉ ነዋሪ እየበረከተ ሲመጣ ደግሞ ችግሩ ካሁኑም የከፋ ይሆናል።የዋሽግተን ዲሲዉ ዘገቢያችን መክብብ ሸዋ ባለሙያዎችን አነጋግሯል።
መክብብ ሸዋ
ነጋሽ መሐመድ
ኂሩት መለሰ