1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ሕብረት ጉባኤ እና ስደተኞች

ማክሰኞ፣ ጥር 15 2010

ጉባኤዉ በተለይ ወደ አዉሮጳ ለመሰደድ ሊቢያ በገቡ አፍሪቃዉያን ላይ የተፈፀመዉን ግፍ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚነጋገር የተለያዩ ምንጮች ይጠቁማሉ።

https://p.dw.com/p/2rNG0
Afrikanischen Union Fahne
ምስል picture alliance/dpa/S. Stache

(Beri.AA) AU Gipfel-Flüchtlinge - MP3-Stereo

የአፍሪቃ ሕብረት ሰላሳኛ መደበኛ የመሪዎች ጉባኤ በያዝነዉ ሳምንት ማብቂያ አዲስ አበባ ዉስጥ ይደረጋል።ጉባኤዉ የአፍሪቃ ሐገራትን የንግድ ልዉዉጥ ይበልጥ ለማጠናከር፤ ሙስናን ለመዋጋት እና ፀጥታ ለማስከበር ይረዳሉ የሚባሉ ስምምነትና ዉሳኔዎችን ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል።ጉባኤዉ በተለይ ወደ አዉሮጳ ለመሰደድ ሊቢያ በገቡ አፍሪቃዉያን ላይ የተፈፀመዉን ግፍ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚነጋገር የተለያዩ ምንጮች ይጠቁማሉ። 

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ