1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

  የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መነሳት እና አስተያየት

ረቡዕ፣ ነሐሴ 3 2009

የዋሽግተን ዲሲዉ ወኪላችን መክብብ ሸዋ ያነጋገራቸዉ ኢትዮጵያዉያን እንደሚሉት አዋጁ ተነሳም-አልተነሳ ሰዎች ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ መታሰራቸዉ፤መንገላታታቸዉ እናና ቤታቸዉ መፈተሹ አይቆምም።

https://p.dw.com/p/2hsw1
Äthiopien | Parlament
ምስል DW/Y. G. Egziabher

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መነሳት እና አስተያየት

የኢትዮጵያ መንግስት ደንግጎት የነበረዉን የአስችኳይ ጊዜ አዋጅ ማንሳቱ በሐገሪቱ ሕዝብ ላይ የሚያደርሰዉን  በደል እንደማያስቆመዉ ዩናይትድ ስቴትስ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን አስታወቁ።የዋሽግተን ዲሲዉ ወኪላችን መክብብ ሸዋ ያነጋገራቸዉ ኢትዮጵያዉያን እንደሚሉት አዋጁ ተነሳም-አልተነሳ ሰዎች ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ መታሰራቸዉ፤መንገላታታቸዉ እናና ቤታቸዉ መፈተሹ አይቆምም።መንግሥት አዋጁን ያነሳዉ ምዕራባዉያን መንግስታትን ለማስደሰት ነዉ ያሉም አሉ።የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፈዉ አርብ ባሳለፈዉ ዉሳኔ መሠረት ለአስር ወር የፀናዉ አዋጅ ነገ በይፋ ይነሳል።

መክብብ ሸዋ

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ