1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ፀደቀ 

ዓርብ፣ የካቲት 23 2010

ከእረፍት ላይ ለአስቸኳይ ስብሰባ የተጠራዉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደዉ ስብሰባ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በሁለት ሦስተኛ ድምጽ ማፅደቁን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያሳያል።

https://p.dw.com/p/2tbcz
Äthiopien - Parlament
ምስል DW/Y. Gebregziabher

«የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለስድስት ወር ተግባራዊ ይሆናል»

ቦታዉ ላይ የተገኘዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን እንደዘገበዉ አዋጁ ከኦሮሚያ የቀረቡ የሕዝብ ተወካዮች በርካታ ጥያቄዎች ቀርበዉበት፤ ዋና ጠቅላይ አቃቤ ሕጉ መልስ ሰጥተዉበታል። 
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።


ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ