1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አርቲስት ፈቃዱ ተክለማርያም

ሰኞ፣ መጋቢት 17 2010

አርቲስቱ በሀገር ውስጥ እና በመላው አገር ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምስጋናውን ባቀረበበት ስነ ስርዓት ላይ በተመሳሳይ የጤና ችግር ውስጥ ለምትገኝ ወጣት ከተሰበሰበለት ገንዘብ ቀንሶ ለግሷል።

https://p.dw.com/p/2v1Xr
Äthiopien Addis Abeba Fekadu Teklemariam
ምስል DW/G. Tedla

የአርቲስት ፈቃዱ ምስጋና

 ታዋቂው አርቲስት ፍቃዱ ተክለ ማርያም ለሚያስፈልገው የኩላሊት ንቅለ ተከላ ገንዘብ በማሰባሰብ ኢትዮጵያውን ላደረጉለት ርብብርብ ምስጋናውን አቅርቧል። አርቲስቱ በሀገር ውስጥ እና በመላው አገር ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምስጋናውን ባቀረበበት አፍሮዳይት በተባለው ሆቴል በተካሄደ ስነ ስርዓት ላይ በተመሳሳይ የጤና ችግር ውስጥ ለምትገኝ ወጣት ከተሰበሰበለት ገንዘብ ቀንሶ ለግሷል። በስነ ስርዓቱ ላይ  የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን ተገኝቶ ነበር።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ 
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ