1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአረና ትግራይ ጉባኤ

ሐሙስ፣ የካቲት 1 2010

ድርጅቱ ላለፉት ሁለት ቀናት ባካሄደው የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ሀገራዊ እና ክልልላዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አላልፏል።

https://p.dw.com/p/2sNNK
Äthiopien Abreha Desta in Mekelle
ምስል DW/Y. Gebreegziabher

የአረና ትግራይ ጉባኤ እና ውሳኔዎቹ

የትግራይ ክልል ምክር ቤት በቅርቡ ያደረገው የካቢኔ ሽግሽግ ያሉትን ችግሮች ለመፍታት መፍትሄ እንደማይሆን ተቃዋሚ ፓርቲው አረና ትግራይ ገለፀ። ድርጅቱ ላለፉት ሁለት ቀናት ካካሄደው የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ በኋላ ሀገራዊ እና ክልልላዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል።የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር 
ኂሩት መለሰ