የትግራይ ክልል ምክር ቤት ሹም ሽር፦ ቃለ-መጠይቅ
ረቡዕ፣ ጥር 2 2010ማስታወቂያ
የትግራይ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ባከናወነው አስቸኳይ ስብሰባው ሹም ሽር አከናውኗል። በሹም ሽሩ በተለይ በትግራይ ያሉ ነዋሪዎች፤ ፖለቲከኞች እና ሌሎች አስተያየት ሰጪዎች ምን አሉ? የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔርን ስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ አነጋግሬው ነበር። የሰዉ አስተያየት ምን ይመስል እንደነበር በመግለጥ ይጀምራል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ማንተጋፍቶት ስለሺ
አርያም ተክሌ