1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሠላም አስከባሪ

ሐሙስ፣ ጥር 17 2010

ድርጅቱ ጉዳዩን እንዲያጠኑ የወከላቸዉ ሙሕራን እንደሚሉት ሠራዊቱ እስካሁን እንደሚያደርገዉ የኃይል እርምጃ ካልወሰደ በቀላሉ ለጥቃት ይጋለጣል።

https://p.dw.com/p/2rVmG
Elfenbeinküste UN Einsatz
ምስል picture alliance/dpa/Photoshot

የተመድ ሠላም አስከባሪዎች

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በየሐገሩ የሚያስፈረዉ ሠላም አስከባሪ ሠራዊት እራሱን ከጥቃት ለመከላከል የኃይል እርምጃ መዉሰድ እንደሚገባዉ የድርጅቱ አጥኚዎች አስታወቁ።ድርጅቱ ጉዳዩን እንዲያጠኑ የወከላቸዉ ሙሕራን እንደሚሉት ሠራዊቱ እስካሁን እንደሚያደርገዉ የኃይል እርምጃ ካልወሰደ በቀላሉ ለጥቃት ይጋለጣል።የመብት ተሟጋቾችና የሕግ ባለሙያዎች ግን አዲሱ ሐሳብ ሠራዊቱ የሰብአዊ መብት ጥሰት እንዲያደርስ በር የሚከፍት ነዉ ባይ ናቸዉ።የዋሽግተን ዲሲዉ ዘጋቢያችን መክብብ ሸዋ ዝርዝር ዘገባ አለዉ።

መክብብ ሸዋ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ