1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የባቫርያ ምርጫ እና የጀርመን ፖለቲካ

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 6 2011

ከትናንት በስተያ እሁድ በጀርመን ባየርን ማለትም ባቫሪያ ፌደራል ግዛት የተካሄደው የአካባቢ ምርጫ ውጤት የሀገሪቱን ፖለቲካዊ አካሄድ አነጋጋሪ አድርጎታል።

https://p.dw.com/p/36eB2
Ingografik Landtagswahl Bayern 2018 Finale Zahlen ES

የምርጫው ውጤት በሀገሪቱ ፖለቲካ ላይ ተፅዕኖው ከፍ እንደሚል እየተነገረ ነው

የክርስቲያን ሶሻል ሕብረት ባለፉት 70 ዓመታት ታሪኩ እንደዚህ ዝቅተኛ የመራጭ ድምፅ አግኝቶ አያውቅም። የሶሻል ዴሞክራቶቹም እንዲሁ አናሳ ድምፅ በማግኘታቸው አምስተኛ ሆነው የወጡበት ጊዜ የለም። ባቫሪያ ላይ የተነሳው ጥያቄ በርሊን ደርሷል ይላል የበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል። ዝርዝሩን እንደሚከተለው ልኮልናል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ