የመቐለ ኢንዱስትሪ ፓርክ ምረቃ
ሰኞ፣ ሐምሌ 3 2009ማስታወቂያ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትናንት የመቐለ ኢንዱስትሪ ፓርክን ሲመርቁ እንደተናገሩት ፓርኮቹ በርካታ የሰዉ ኃይል በመቅጠርም የሥራ ዕድሎችን ይፈጥራሉ ብለዋል። በሌላ በኩል በመቐለ ከተማ የሚታየዉ ከፍተኛ የመጠጥ ዉኃ ችግር ትናንት የተመረቀዉ የኢንዱስትሪ ፓርክ ተጨምሮበት ይበልጥ ችግር ሊያመጣ እንደሚችል የከተማዋ ነዋሪዎች ስጋታቸዉን እየገለፁ መሆኑም ተመልክቶአል። በምረቃዉ ሥነ-ስርዓት ላይ በስፍራዉ የተገኘዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ