1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተከፈተ

ሰኞ፣ መስከረም 28 2011

የኢትዮጵያ ፌደራላዊት ዴሞክራሲያዊት ሪፑብሊክ ፕሬዝደንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ የፌደራል አስፈጻሚ አካላት ማሻሻያ አዋጅ በቅርቡ በተወካዮች ምክር ቤት እንዲጸድቅ እንደሚደረግ አመለከቱ።

https://p.dw.com/p/36BRZ
Äthiopien - Parlament
ምስል DW/Y. Gebregziabher

የፕሬዝደንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ የመክፈቻ ንግግር

ፕሬዝደንቱ ይህን የገለፁት ዛሬ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ለፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ መክፈቻ ሥነሥርዓት ላይ ባደረጉት የዓመቱ የመንግሥት የትኩረት አቅጣጫ በሚያመለክተው ንግግር ነው። ዝርዝሩን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ