1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኤኮኖሚ

 የላጋርድ ጉብኝ በአዲስ አበባ

ቅዳሜ፣ ታኅሣሥ 7 2010

ኢትዮጵያን ለሁለት ቀናት የጎበኙት ላጋርድ ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ ለአፍሪቃ ዲፕሎማቶች እንደነገሩ የአፍሪቃ የሕዝብ ቁጥር እና የምጣኔ ሐብቱ እድገት መመጣጠን አለበት።የኢትዮጵያ መንግሥትም ለግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ ፈቃድ እና ትኩረት እንዲሰጥ ኃላፊዋ አሳስበዋል።

https://p.dw.com/p/2pS9m
Christine Lagarde, Präsidentin des Internationalen Währungsfonds, in Äthiopien
ምስል DW/G. Tedla

(Beri.AA) Lagard in AA - MP3-Stereo

እየተበራከተ ለመጣዉ አፍሪቃዊ ወጣት የሥራ እድል ለመፍጠር የአሐጉሪቱ ኤኮኖሚ በፍጥነት ማደግ እንደሚገባዉ የዓለም ገንዘብ ድርጅት (IMF) ዋና ሐላፊ ወይዘሮ ክርስቲን ላጋርድ መከሩ።ኢትዮጵያን ለሁለት ቀናት የጎበኙት ላጋርድ ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ ለአፍሪቃ ዲፕሎማቶች እንደነገሩት የአፍሪቃ የሕዝብ ቁጥር እና የምጣኔ ሐብቱ እድገት መመጣጠን አለበት።የኢትዮጵያ መንግሥትም ለግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ ፈቃድ እና ትኩረት እንዲሰጥ ኃላፊዋ አሳስበዋል።ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ አለዉ።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ