1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

 የወልቃይት ጠገዴ እና የራያ ዉዝግብ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 18 2011

ሞኑን በአራት የአዉሮጳ ሐገራት ለሚኖሩ የአማራ ተወላጆች የፓርቲያቸዉን ዓላማ ያስተዋወቁት የአብን መሪዎች በአማራ ሕዝብ ላይ ተፈፅሟል ላሉት ግፍ ካሳ እንዲከፈል ጠይቀዋልም

https://p.dw.com/p/38yxz
Frankreich National Movement of Amharas in Paris
ምስል DW/H. Tiruneh

(Beri.Paris) ANM deligation visit to Europa - MP3-Stereo

በትግራይ መስተዳድር ሥር የሚገኙት የወልቃይት ጠገዴ እና የራያ ግዛቶች ወደ አማራ መስተዳድር እንዲመለሱ ተቃዋሚዉ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) መሪዎች ጠየቁ።ሰሞኑን በአራት የአዉሮጳ ሐገራት ለሚኖሩ የአማራ ተወላጆች የፓርቲያቸዉን ዓላማ ያስተዋወቁት የአብን መሪዎች በአማራ ሕዝብ ላይ ተፈፅሟል ላሉት ግፍ ካሳ እንዲከፈል ጠይቀዋልም።ባለሥልጣናቱ በአዉሮጳ ለሁለት ሳምንት ያደረጉትን ጉብኝት ባለፈዉ ዕሁድ ፓሪስ-ፈረንሳይ ዉስጥ ባደረጉት ስብሰባ አጠናቅቀዋል።የፓሪሷ ወኪላችን ባለሥልጣናቱን አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ ልካልናለች።

ኃይማኖት ጥሩነህ

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ