ኢድ አልፈጢር በአዲስ አበባ
ዓርብ፣ ሰኔ 8 2010ማስታወቂያ
በዓሉን ለማክበር ከንጋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ሕዝበ ሙስሊሙ በስፍራው መገኘቱን እና የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት በበዓሉ ላይ ተገኝተው ስለበዓሉ እና ስለሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ያካተተ መልዕክት ማስተላለፋቸውን ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ የላከው ዘገባ ያስረዳል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ