ኢህአዴግ የፖለቲካ ምልከታ ተለውጧል?
ሐሙስ፣ ነሐሴ 3 2010ማስታወቂያ
ተቃውሞ በጠናበት ወቅት ስልጣን ላይ የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣን በፈቃዳቸው ከለቀቁ በኋላ አዲስ ሊቀ መንበር የመረጠው ኢህአዴግ በአሰራሩ መሠረት ሊቀመንበሩን በጠቅላይ ሚኒስትርነት ከሰየመ ወራት ተቆጠሩ። አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ደግሞ ለዘመናት የሚታወቀውን ኢህአዴግን በአዲስ መልክ ወደኅብረተሰቡ ይዘው ለመቅረብ መሞከራቸው እየታየ ነው። ይህን ርምጃ ኢህአዴግ በአሰራር በአስተሳሰቡ ማለትም በፖለቲካዊ ምልከታው ላይ መሠረታዊ ለውጥ አድርጓል ማለት ያስችል ይሆን? ዳግማዊ ሲሳይ ተድላ የፖለቲካ ተንታኞችን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ከብራስልስ ልኮልናል።
ዳግማዊ ሲሳይ ተድላ
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ