1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አዲሱ ካቢኔ እና የተቃዋሚ ፓርቲዎች አስተያየት 

ረቡዕ፣ ጥቅምት 7 2011

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ትናንት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአጸደቁት 50% ሴቶችን ስላካተተው አዲሱ ካቢኔአቸው የተቃዋሚ ፓርቲዎች የተለያየ አስተያየት  ሰጥተዋል።

https://p.dw.com/p/36iH2
Äthiopien Addis Ababa - Äthiopiens neues Kabinett besteht zur Hälfte aus Frauen
ምስል Getty Images/AFP/Stringer

አዲሱ ካቢኔ እና የተቃዋሚ ፓርቲዎች አስተያየት 

አንዳንዶቹ የብሔር ብሔረሰብ ተሳትፎን ትኩረት የሰጠ መልካም  ሲሉት፣ ሌሎች ተጠልተው የነበሩ የተቋማት ኃላፊዎችን በሌሎች በመተካት ኢህአዴግን አድሰ ያቀረበ ያስመሰለ ርምጃ ብቻ ነው ሲሉ ነቅፈውታል።


ዮሐንስ ገብረእግዚአብሄር

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ