ተቆርቋሪ ላጣችው አዲስ አበባ ጥብቅና
ረቡዕ፣ ነሐሴ 9 2010ማስታወቂያ
ቀደም ሲል በተቃዋሚ ፓርቲነት ይታወቅ የነበረው ይኸው ድርጅት ቁጥራቸው በውል አልታወቀም ላላቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተገቢውን ትኩረት የሰጠ አካል የለም ሲልም ወቅሷል። በዚህም መነሻነት ለመላው ኢትዮጵያ አንድነት እና ዴሞክራሲ ይንቀሳቀስ የነበረው ፓርቲ ተቆርቋሪ አጥቷል ላለው የአዲስ አበባ ነዋሪ ጥብቅና ለመቆም አዲስ ስልት ይዞ መነሳቱን የድርጅቱ ፕሬዝደንት ገልጸዋል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
ኂሩት መለሰ