ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ በገልተኞች እንዲዋቀር ተጠየቀ
ዓርብ፣ ጥር 3 2011ማስታወቂያ
ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ እስከታችኛዉ መዋቅሩ በገለልተኛ ባለሞያዎች እንዲዋቀር እና አሳሪ ሕጎችን በአስቸኳይ እንዲያሻሽል የፖለቲካ ፓርቲ አባላትና የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር ገለፁ። አስተያየት ሰጭዎቹ ለ«DW» እንደተናገሩት ገለልተኛ የፍትህ ተቋማት ካልተገነቡ የምርጫ ቦርድን ብቻዉን ማዋቀሩ ብቻ በቂ አይደለም ብለዋል። ዝርዝሩን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ልኮልናል ።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ