በደቡብ ክልል የደራሼ ወረዳ ወቅታዊ ሁኔታ
ማክሰኞ፣ ጥር 7 2011ማስታወቂያ
በደራሼ ወረዳ የነበረዉን ሁኔታ አዲስ አበባ ድረስ በመምጣት ለወኪላችን በምሪት ተናግረዉ የነበሩት አቶ ግልገሉ ኩይታ እና የአካባቢዉን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ግዛቸዉ ኪሳና በወረዳዉ ስላለዉ ወቅታዊ ሁኔታ ጠይቀናቸዋል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ወደ ወረዳዉ ስልክ በመደወል አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
ተስፋለም ወልደየስ