በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ የውጭ ሀገር ነዋሪዎች ሚና
ዓርብ፣ ታኅሣሥ 20 2010ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተቀሰቀሱ ግጭቶች እና ሁከቶች ዉጪ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያንንም እያሳሰበ ነዉ። ውጥረቱ ባየለበት በአኹኑ ወቅት በውጭ ሃገር በተለይ ሰሜን አሜሪካ ነዋሪ የኾኑ ኢትዮጵያውያን ሚና ምን ይመስላል? በሰሜን አሜሪካ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ተቋማትስ በጋራ ለመሥራት ምን እያደረጉ ነው? የዋሽንግተኑ ዘጋቢያችን ናትናኤል ደበበ የሕግ ባለሞያ እና ኹለት ጋዜጠኞችን አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።
ናትናኤል ደበበ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ