1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በቀለ ገርባ የዋስ መብት ተከለከሉ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 4 2009

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ የወንጀል ችሎት የኦሮሞፌደራሊስት ምክትል ሊቀመንበር የአቶ በቀለ ገርባን የዋስ ጥያቄ ዉድቅ አደረገ። ጠበቆቻቸዉ ጉዳዩን ለበላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ እንላለን ብለዋል።

https://p.dw.com/p/2i1X3
Äthiopien Politiker Bekele Gerba
ምስል Addis Standard Magazine

የፍርድ ቤት ውሎ

 በተያያዘ የችሎት ዜና በሙስና የተጠረጠሩ 22 የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን እና የስኳር ኮርፖሬሽን ባለስልጣኖችን ጉዳይ የተመለከተዉ  የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሁለተኛ የወንጀል ችሎት ፖሊስ የጠየቀዉን የ14 ቀናት የተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ፈቅዷል፤ የዋስ መብታቸዉንም ነፍጓል። ጉዳዩን የተከታተለዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ