በስደት ያለው ሲኖዶስ ስለ መመለስ አስተያየት
ማክሰኞ፣ ሐምሌ 24 2010ማስታወቂያ
በሰሜን አሜሪካ በስደት ከሚገኙ ጳጳሳት ጋር የተደረገው እርቀ-ሰላም ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አንድነት መረጋገጥ ዋስትና እንደኾነ የቤተ ክርስቲያኒቱ አገልጋዮች እና ምዕመናን ተናገሩ። ሀገር ቤት እና በውጭ ሀገር በሚገኙ አባቶች መካከል የተደረገውን እርቀ ሰላም በተመለከተ አዲስ አበባ ውስጥ የተለያዩ ሰዎችን አስተያየት በማሰባሰብ ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ሸዋዬ ለገሠ