1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በራሪ የዓይን ሕክምና በኢትዮጵያ

እሑድ፣ መስከረም 27 2011

ኦርቢስ ኢንተርናሽናል በአውሮፕላን ውስጥ የዓይን ቀዶ ጥገና የሚያደርገው የሕክምና ባለሙያዎች ቡድን በኢትዮጵያ ሙያዊ ስልጠና ለማከናወን አዲስ አበባ ገባ። ቡድኑ ወደኢትዮጵያ የገባው በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋባዥነት ሲሆን በዚህ አጋጣሚም ህክምና አከናውኗል።

https://p.dw.com/p/35zgK
Äthiopien ORBIS ' Flying Eye Hospital
ምስል DW/G. Tedla

ለዶክተሮች ስልጠና ለታማሚዎች ሕክምና ይሰጣል

የዓይን ሀኪሞቹ ቡድን ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚታየው የዓይን ሕመም 91 በመቶ የሚሆነው የእይታ አቅም መቀነስ መሆኑን ያመለከተ ሲሆን ይህም በህክምና የሚስተካከል መሆኑን አመልክቷል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ አለው።  

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ