1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዶክተር አቢይ መመረጥ

ረቡዕ፣ መጋቢት 19 2010

ኢህአዴግ ዶክተር አቢይ አህመድን አዲሱ ሊቀመንበር አድርጎ ስለ መምረጡ ከህዝብ እና ከተቃዋሚዎች በኩል የተለያዩ አስተያየቶች እየቀረቡ ነው።

https://p.dw.com/p/2v9Vx
Abiye Ahmed in Addis Ababa
ምስል Reuters/Stinger

የተቃዋሚ ፓርቲ ፖለቲከኞች አስተያየት

የዶክተር አቢይ አህመድ መመረጥ በሀገሪቱ ለሚታዩት ችግሮች ዘላቂ  መፍትሔ እንደማይሆን ዶይቸ ቬለ ያነጋገራቸው  የተለያዩ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ፖለቲከኞች እና የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተናገሩ። ኢህአዴግ ፖሊሲዎቹን እና አሰራሩን እስካላስተካከለ፣ እንዲሁም፣ የፖለቲካ ምህዳሩን እስካላሰፋ ድረስ አንዱን ሊቀመንበር በሌላው መተካት የሚያስገኘው ለውጥ እንደማይኖር ነው አስተያየት ሰጪዎቹ የገለጹት።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ