ከ 100 በላይ የሩስያ ዲፕሎማቶችን ተባረሩ
ማክሰኞ፣ መጋቢት 18 2010ማስታወቂያ
አውሮጳውያቱ ሀገራት በዚሁ የተቀናጀ ርምጃቸው ለመርዝ ጋዙ ጥቃት ተጠያቂ ናት በሚሏት በሩስያ ላይ ግፊታቸውን ለማጠናከር አስበዋል። ዩናይትድ ስቴትስ በበኩልዋ ስድሳ የሩስያ ዲፕሎማቶችን ማባረርዋን አስታዉቃለች። ምዕራባዉያኑ ሀገራት የሩስያን ዲፕሎማቶችን ከሃገራቸዉ ለአባረሩበት ርምጃ ሩስያ በሚቀጥሉት ቀናት ተመሳሳይ ምላሽ እንደምትሰጥ ማስታወቅዋይታወቃል። ገበያዉ ንጉሴ ዝርዝር ዘገባዉን ከብረስልስ ልኮልናል።
ገበያዉ ንጉሴ
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ