ፖለቲካሁለት የአርበኞች ግንቦት 7 አቀባበል ኮ/ አባላት መታሰር9 መስከረም 2011ረቡዕ፣ መስከረም 9 2011ከጥቂት ጊዜ በፊት ወደ ሀገር ቤት የገባው የአርበኞች ግንቦት ሰባት የአቀባበል ስነ ስርዓት ኮሚቴ አባላት ከነበሩት ወጣቶች መካከል ሁለቱ ዛሬ መታሰራቸው ተሰማ። ብርሀኑ ተክሌ ያሬድ እና መኮንን ለገሠ ለጥያቄ ትፈፈለጋላችሁ ተብለው በፖሊስ መወሰዳቸውን ቤተሰቦቻቸው ለ DW ተናግረዋል።https://p.dw.com/p/35BMeማስታወቂያዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ