1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፕዮንግቻንግ የ 2018 የክረምት ኦሎምፒክ አዘጋጅ ከተማ

ሐሙስ፣ ሰኔ 30 2003

የደቡብ ኮሪያዋ ከተማ ፕዮንግቻንግ እ.ጎ.አ የ 2018 የክረምት ኦሎምፒክን ውድድር እንድታስተናግድ ተመርጣለች ።

https://p.dw.com/p/RYNs
ምስል DW

ፕዮንግቻን ከዚህ በፊት ሁለት ጊዜ ለዚሁ ውድድር አስተናጋጅነት ብታመለክትም አልተሳካላትም ነበር ። በአስተናጋጅነት የተመረጠችው ፕዮንግቻንግ ሁለት ጊዜ ለዚሁ ዝግጅት ተወዳድራ ያልተሳካላት ከተማ ነበረች ። በአሁኑ ውድድር ከቀረቡት እጩ ተወዳዳሪ ከተሞች መካከል ከዚህ በፊት የኦሎምፒክ ውድድርን የማስተናገድ ልምድ ያላት የጀርመንዋ ከተማ ሙኒክ አንዷ ነበረች ። ሙኒክና ሌላዋ ተወዳዳሪ የፈረንሳይዋ ከማ አንሲ ግን አልተሳካላቸውም ። ትናንት ስለተሰጠው ውሳኔ የስፖርት ፕሮግራም አዘጋጅ መስፍን መኮንን ጠይቄዋለሁ ።

መስፍን መኮንን

ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ