ፕሬዝዳንት መሃሙድ አባስ በአዲስ አበባ30 ሰኔ 2002ረቡዕ፣ ሰኔ 30 2002የፍልስጤማውያን ፕሬዝዳንት መሃሙድ አባስ አዲስ አበባ ናቸው።https://p.dw.com/p/OD9sመሃሙድ አባስምስል APማስታወቂያ ዛሬ ፕሬዝዳንት አባስ ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ጋር ሆነው በአዲስ አበባ ለሚገነባው የፍልስጤም ኤምባሲ የመሠረተ ድንጋይ አኑረዋል። ጋዜጣዊ መግለጫም ሰጥተዋል። ታደሰ እንግዳው። ታደሰ እንግዳው ፣ መሳይ መኮንን ሂሩት መለሰ